La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




ዕብራውያን 10:18 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

እን​ዲ​ህም ኀጢ​አት የሚ​ሰ​ረይ ከሆነ፥ እን​ግ​ዲህ ወዲህ ስለ ኀጢ​አት መሥ​ዋ​ዕት አያ​ስ​ፈ​ል​ግም።

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

እነዚህ ይቅር ከተባሉ በኋላ ከእንግዲህ ስለ ኀጢአት የሚቀርብ መሥዋዕት አይኖርም።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

የእነዚህም ስርየት ባለበት፥ ከእንግዲህ ወዲህ ስለ ኃጢአት መሥዋዕት ማቅረብ የለም።

Ver Capítulo

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

ስለዚህ ኃጢአት ሁሉ ከተደመሰሰ በኋላ ስለ ኃጢአት ስርየት የሚቀርብ መሥዋዕት ከእንግዲህ ወዲህ አይኖርም።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

የእነዚህም ስርየት ባለበት ዘንድ፥ ከዚህ ወዲህ ስለ ኃጢአት ማቅረብ የለም።

Ver Capítulo



ዕብራውያን 10:18
4 Referencias Cruzadas  

ለሚ​ቀ​ደ​ሱ​ትም ለዘ​ለ​ዓ​ለም የም​ት​ሆን አን​ዲት መሥ​ዋ​ዕ​ትን ሠዋ።


ከእ​ን​ግ​ዲህ ወዲህ ኀጢ​አ​ታ​ቸ​ው​ንና በደ​ላ​ቸ​ውን ደግሜ አላ​ስ​ብ​ባ​ቸ​ውም” ብሏል።


እን​ግ​ዲህ ወን​ድ​ሞ​ቻ​ችን ሆይ፥ በኢ​የ​ሱስ ክር​ስ​ቶስ ደም ወደ መቅ​ደስ ለመ​ግ​ባት ባለ​ሙ​አ​ል​ነት አለን።


ይህስ ባይ​ሆን ከሚ​ሠ​ዉት መሥ​ዋ​ዕት ባረፉ ነበር፥ ለሚ​ሠ​ዉት ኀጢ​አ​ታ​ቸ​ውን ያስ​ተ​ሰ​ር​ይ​ላ​ቸው ነበ​ርና፥ ባአ​ንድ ጊዜም ያነ​ጻ​ቸው ነበ​ርና።