ለዔቦርም ሁለት ልጆች ተወለዱለት፤ የአንደኛው ስሙ ፋሌቅ ነው፤ ምድር በዘመኑ ተከፍላለችና፤ የወንድሙም ስም ዮቅጣን ነው።
ዘፍጥረት 10:26 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ዮቅጣንም ኤልሞዳድን፥ ሳሌፍንም፥ ሐሰረሞትንም፥ ያራሕንም፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም ዮቅጣንም፦ አልሞዳድን፣ ሣሌፍን፣ ሐስረሞትን፣ ያራሕን፣ መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) የዮቅጣን ልጆች፦ አልሞዳድ፥ ሼሌፍ ሐጻርማዌት፥ ዬራሕ፥ አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም የዮቅጣን ልጆች፦ አልሞዳድ፥ ሼሌፍ ሐጻርማዌት፥ ዬራሕ፥ መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ዩቅጣንም ኤልሞዳድን፥ ሣሌፍንም፥ ሐስረሞትንም፥ |
ለዔቦርም ሁለት ልጆች ተወለዱለት፤ የአንደኛው ስሙ ፋሌቅ ነው፤ ምድር በዘመኑ ተከፍላለችና፤ የወንድሙም ስም ዮቅጣን ነው።