La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




ዘፀአት 5:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

እና​ንተ ሂዱ፤ ከም​ታ​ገ​ኙ​በ​ትም ስፍራ ገለባ ሰብ​ስቡ፤ ከም​ት​ሠ​ሩት ጡብ ግን ምንም አይ​ጐ​ድ​ልም” አሉ​አ​ቸው።

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

ሂዱና የራሳችሁን ጭድ ከየትም ፈልጋችሁ አምጡ፤ የሥራ ድርሻችሁ ግን ከቶ አይቀነስም’ ” አሉ።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

እናንተ ሂዱ፥ ከምታገኙበትም ስፍራ ገለባ ሰብስቡ፤ ከሥራችሁ ግን ምንም አይጉደል።’”

Ver Capítulo

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

ራሳችሁ ሄዳችሁ ከየትም ስፍራ ፈልጋችሁ ማምጣት ይኖርባችኋል፤ ነገር ግን የምትሠሩት ጡብ ቊጥር ማነስ የለበትም።”

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

እናንተ ሂዱ፤ ከምታገኙበትም ስፍራ ገለባ ሰብስቡ፤ ከሥራችሁ ግን ምንም አይጎድልም፤”’ አሉአቸው።

Ver Capítulo



ዘፀአት 5:11
3 Referencias Cruzadas  

የሕ​ዝ​ቡም አሠ​ሪ​ዎ​ችና ጸሓ​ፊ​ዎች ወጡ፤ ሕዝ​ቡ​ንም፥ “ፈር​ዖን እን​ዲህ ይላል፦ እን​ግ​ዲህ ገለባ አይ​ሰ​ጣ​ች​ሁም፤


ሕዝ​ቡም ሁሉ ስለ ገለባ እብቅ ሊሰ​በ​ስቡ በግ​ብፅ ምድር ሁሉ ተበ​ተኑ።