La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




ዘፀአት 38:14 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

በአ​ዜብ በኩል የመ​ጋ​ረ​ጃ​ዎች ርዝ​መት ዐሥራ አም​ስት ክንድ፥ ምሰ​ሶ​ዎ​ቹም ሦስት፥ እግ​ሮ​ቹም ሦስት ነበሩ።

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

ከሦስት ምሰሶዎችና ከሦስት መቆሚያዎች ጋራ ርዝመታቸው ዐሥራ ዐምስት ክንድ የሆኑ መጋረጃዎች በአንድ በኩል ባለው መግቢያ ላይ ነበሩ፤

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

በአንድ በኩል የመጋረጃዎቹ ርዝመት ዐሥራ አምስት ክንድ ነበረ፥ ሦስት ምሰሶዎች እና ሦስት እግሮች ነበሩ።

Ver Capítulo

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

በአንድ በኩል ያለው የበሩ መጋረጃ ስድስት ሜትር ከስድሳ ሳንቲ ሜትር ተኩል ርዝመት፥ ሦስት ምሰሶዎችና ሦስት እግሮችም ነበሩት።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

በአንድ ወገንም የመጋረጆቹ ርዝመት አሥራ አምስት ክንድ፥ ምሰሶቹም ሦስት፥ እግሮቹም ሦስት ነበሩ።

Ver Capítulo



ዘፀአት 38:14
3 Referencias Cruzadas  

በአ​ንድ ወገን የመ​ጋ​ረ​ጃ​ዎቹ ርዝ​መት ዐሥራ አም​ስት ክንድ ይሁን፤ ምሰ​ሶ​ዎ​ቹም ሦስት፥ እግ​ሮ​ቹም ሦስት ይሁኑ።


በም​ሥ​ራ​ቅም ወገን አምሳ ክንድ ርዝ​መት ያላ​ቸ​ውን መጋ​ረ​ጃ​ዎ​ችን አደ​ረገ።


እን​ዲ​ሁም በሁ​ለ​ተ​ኛው ወገን በአ​ደ​ባ​ባዩ ደጅ በዚ​ህና በዚያ ዐሥራ አም​ስት ክንድ ርዝ​መት ያላ​ቸው መጋ​ረ​ጃ​ዎች፥ ሦስ​ትም ምሰ​ሶ​ዎች፥ ሦስ​ትም እግ​ሮች ነበሩ።