እንዲሁም ወደ ባቢሎን ገብታችሁ እስከ ሰባተኛ ትውልድ ለብዙ ዓመታት፥ ለረዥም ወራትም በዚያ ትኖራላችሁ። ከዚህ በኋላ ግን ከዚያ ቦታ በሰላም አወጣችኋለሁ።