እግዚአብሔር ያዘዘውን ይነግሯቸው ዘንድ የባቢሎን ንጉሥ ማርኮ ወደ ባቢሎን ወደ ወሰዳቸው ሰዎች ኤርምያስ የላከው መጽሐፍ ግልባጭ ይህ ነው።