ወደ አምላኬም ወደ እግዚአብሔር ጸለይሁ፤ ተናዝዤም እንዲህ አልሁ፥ “ጌታ ሆይ! ከሚወድዱህና ትእዛዝህን ከሚፈጽሙ ጋር ቃል ኪዳንንና ምሕረትን የምትጠብቅ ታላቅና የምታስፈራ አምላክ ሆይ!