“ዐመፃን ይጨርስ፥ ኀጢአትንም ይፈጽም፥ በደልንም ያስተሰርይ፥ የዘለዓለምንም ጽድቅ ያገባ፥ ራእይንና ትንቢትን ያትም፥ ቅዱሰ ቅዱሳኑንም ይቀባ ዘንድ በሕዝብህና በቅድስት ከተማህ ላይ ሰባ ሱባዔ ተቀጥሮአል።