አንተ እጅግ የተወደድህ ሰው ነህና በልመናህ መጀመሪያ ላይ ቃል ወጥቶአል፤ እኔም እነግርህ ዘንድ መጥቻለሁ፤ አሁንም ነገሩን መርምር፤ ራእዩንም አስተውል።