አሁንም ሕዝብህን ከግብፅ ምድር በበረታች እጅ ያወጣህ፥ እንደ ዛሬም ቀን ስምን ለአንተ ያደረግህ ጌታ አምላካችን ሆይ! ኀጢአትን ሠርተናል፤ ክፋትንም አድርገናል።