እርሱም በቆመበት በተሰበረ ጊዜ በእርሱ ፋንታ አራቱ እንደ ተነሡ፤ እንዲሁ ከወገኑ አራት መንግሥታት ይነሣሉ፤ ነገር ግን በኀይል አይተካከሉትም።