እኔም ወደ ቆምሁበት ቀረበ፤ በመጣም ጊዜ ፈርቼ በግንባሬ ተደፋሁ፤ እርሱም፥ “የሰው ልጅ ሆይ! ራእዩ ለፍጻሜ ዘመን እንደ ሆነ አስተውል” አለኝ።