ንጉሡም በሰባተኛዪቱ ቀን መጥቶ ለዳንኤል አለቀሰለት፤ ወደ አንበሶቹም ጕድጓድ በቀረበ ጊዜ ዳንኤልን በአንበሶቹ መካከል ተቀምጦ አየው።