ነቢዩ ዕንባቆምም በይሁዳ ነበር፤ የምስር ንፍሮም አስቀቀለ፤ እንጀራም አስጋገረ፤ በቅርጫትም አድርጎ እህል ለሚያጭዱ ሰዎች ይዞ ወደ እርሻ ሄደ።