በዚያም ሰባት አንበሶች ነበሩ። በየቀኑም ሁለት ሰውና ሁለት በግ ይመግቧቸው ነበር፤ ያንጊዜ ግን ዳንኤልን እንዲበሉት ምንም አልሰጧቸውም ነበር።