ንጉሡም ዳንኤልን፥ “ይህንም ናስ ነው ትለዋለህን? እነሆ ሕያው ነው፤ ይበላል፤ ይጠጣልም፤ ሕያው አምላክ አይደለም ትለው ዘንድ አትችልም፤ ስለዚህ ስገድለት” አለው።