ዳንኤልም ሳቀ፤ ንጉሡንም ያዘው፤ ወደ ውስጥም እንዳይገባ ከለከለው፤ “ወደ ምድር ተመልከት፤ ፍለጋውንም እይ፤ ይህ የምን ፍለጋ ነው?” አለው።