ከዚህም በኋላ ደጃፉን በከፈተ ጊዜ ንጉሡ ማዕዱን እንደ ጨረሱት አገኘ፤ በታላቅ ድምፅም ጮኸ፥ “ቤል ሆይ! አንተ ታላቅ ነህ፤ መታለልም የለብህም” አለ።