የቤል ካህናትም እንዲህ አሉ፥ “እነሆ እኛ ወደ ውጭ እንሄዳለን፤ ንጉሥ ሆይ! አንተም ማዕዱን ሥራ፤ ወይኑንም ቀድተህ አዘጋጅተህ አኑር፤ ደጃፉንም ዝጋ፤ በማኅተምህም አትመው።