ዳንኤልም፥ “አንተም በእውነት ሐሰትን ተናገርህ፤ ደምህም በራስህ ላይ ነው፤ በሰይፍ ከሁለት ይሰነጥቅህ ዘንድ፥ ፈጽሞም ያጠፋህ ዘንድ እነሆ የእግዚአብሔር መልአክ ይጠብቅሃል” አለው።