ጽኑዕ በሆነ በእግዚአብሔር ሥልጣንም ይኰራል፤ አባቶቹም ያላወቁትን አምላክ በወርቅና በብር፥ በዕንቍና በከበረ ነገር ያከብረዋል።