የመስዕም ንጉሥ ይመለሳል፥ ከቀደመውም የበለጠ ብዙ ሕዝብን ያቆማል፤ በዘመናትና በዓመታትም ፍጻሜ ከታላቅ ሠራዊትና ከብዙ ሀብት ጋር ይመጣል።