ክፉ ነገርም ተከተለን፤ የአባቶቻችንንም ኀጢአት አላሰብንም፤ በዚህም ወራት እጅህንና ስምህን ዐስብ።
የአባቶቻችን ክፋት አታስታውስ፤ ነገር ግን በዚህ ጊዜ ኃይልህንና ስምህን አስታውስ።