La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




መጽሐፈ ባሮክ 3:17 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

በሰ​ማይ አዕ​ዋ​ፍም የሚ​ጫ​ወቱ ሰዎች የሚ​ታ​መ​ኑ​በት ብርና ወር​ቅን የሚ​ሰ​በ​ስቡ፤ ለመ​ሰ​ብ​ሰ​ባ​ቸ​ውም ወሰን የሌ​ላ​ቸው የአ​ሕ​ዛብ አለ​ቆች ወዴት ናቸው?

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

በሰማይ ወፎች የሚቀልዱ ሰዎች የት ናቸው? ሰዎች እምነታቸውን የጣሉባቸው ብርና ወርቅ ያከማቹ፥ ሀብቶቻቸው መጠን ያልነበረው እነዚያ ሰዎች የት አሉ?

Ver Capítulo



መጽሐፈ ባሮክ 3:17
0 Referencias Cruzadas