La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




መጽሐፈ ባሮክ 3:14 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ተማር፥ ጥበብ ከየት ነው? ኀይ​ልስ ከየት ነው? ምክ​ርና ዕው​ቀ​ትስ ከየት ናቸው? ለብዙ ዘመ​ናት መኖ​ርስ ከየት ነው? የዐ​ይ​ኖች ብር​ሃ​ንና ሰላም ከየት ናቸው?

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ጥበብ የት እንዳለ፥ ኃይል የት እንዳለ፥ ማስተዋል የት እንዳለ ተማር፤ እንዲሁም የዘመን ርዝመት፥ ሕይወት፥ የዐይን ብርሃንና ሰላም የት እንዳለ እንድታውቅ ተማር።

Ver Capítulo



መጽሐፈ ባሮክ 3:14
0 Referencias Cruzadas