እነርሱም፥ “ከሙሴ ጋር በምድረ በዳ ሳሉ ለአባቶቻችን የታያቸው አምላካችን እነሆ፥ ይህ ነው፤ ዛሬም በታላቅ ንስር አምሳል ለእኛ የታየን እርሱ ነው” አሉ።