ያንጊዜም ድንጋዩ ኤርምያስን በመልክ የሚመስለው ሆነ፤ ኤርምያስንም መሰላቸውና ድንጋዩን በድንጋይ ይደበድቡ ጀመር፤ ወንጀልንም ጨረሱ።