“አሁንም አንዲት ድንጋይ አምጡልኝ፤” አላቸው፥ እነርሱም አንዲት ድንጋይ አመጡለት፤ እርሱም አቆማት፤ “የዘለዓለም ብርሃን ሆይ፥ ይህቺን ድንጋይ እንደ እኔ ትሆን ዘንድ አድርግልኝ” አለ።