ዳግመኛም ያያቸውን የተሰወሩ ምሥጢሮችን ይነግራቸው ዘንድ አልተዉትም፤ ኤርምያስም፥ “ያየሁትን ሁሉ እስካስተምራችሁ ድረስ እኔን መግደል አይችሉምና አታልቅሱ” አላቸው።