ንስሩም በዚያ ቦታ ሆኖ በታላቅ ቃል አሰምቶ ጮኸ፤ “አምላክ የመረጠህ ኤርምያስ ሆይ፥ ለአንተ እነግርሃለሁ፤ ሄደህ ሕዝቡን ሁሉ ሰብስባቸው፤ እኔ ያመጣሁትን መልካም የምሥራች እስኪሰሙ ድረስ ወደዚህ ይምጡ” አለው።