ኤርምያስም እንዲህ ብሎ ጸለየ፥ “ለሰው በጎ መዓዛ የምትሆን አንተ ቅዱስ፥ ቅዱስ፥ ቅዱስ ወደ አንተ እስክደርስ ድረስ ዕውቀትን የምትገልጥልኝ እውነተኛ ዐዋቂ አንተ ነህ።