የባቢሎንም ሰዎች ባዩአቸው ጊዜ ሊቀበሏቸው ወጡ፤ “እናንተ አስቀድማችሁ እኛን ጠልታችሁናልና ከእኛ ተሰውራችሁ ወጣችሁ” ብለው ወደ ባቢሎን ይገቡ ዘንድ አልተዉአቸውም።