“ሚስቶቻችንን ለዘለዓለሙ አንተውም፤ ከእኛ ጋራ ወደ ሀገራችን እንወስዳቸዋለን” ያሉ ሰዎችም ነበሩ፤ ከዮርዳኖስም ተሻግረው ወደ ኢየሩሳሌም ደረሱ።