ጌታ ኤርምያስን እንዲህ አለው፥ “አንተ ተነሥ፤ ወገኖችህም ይነሡ፤ ወደ ዮርዳኖስም ኑ፤ ለሕዝቡም የባቢሎንን ሕዝብ ሥራ ይተዉ ዘንድ ጌታ ይወዳል በላቸው።