ንስሩም ደብዳቤውን ይዞ በርሮ ሄደ፤ ደብዳቤውንም ወደ ባሮክ አደረሰ፤ ባሮክም ደብዳቤውን ከፍቶ አነበበው፤ የሕዝቡንም ኀዘንና መከራ በሰማ ጊዜ አለቀሰ።