ኤርምያስም ለባሮክ እንዲህ ብሎ ደብዳቤ ጻፈ፥ “ልጄ ወዳጄ፥ በኀጢአተኛ ንጉሥ ትእዛዝ እስክንወጣ ድረስ ይቅር ይለን ዘንድ፥ ወደ ጎዳናችንም ይመራን ዘንድ ለአምላካችን እየተገዛህ ስለ እኛ መጸለይን ቸል አትበል።