ኀጢአት የለብሽምና፥ የበለሱን ሙዳይ ከጠበቀ ከእውነተኛው መልአክም ዘንድ የታዘዝሺውን ትእዛዝ ጠብቀሻልና ሥጋዬ በአንቺ እንዲህ ያደርጋል፤ እርሱም ዳግመኛ በኀይሉ ይጠብቅሻል።”