እንደዚሁም ሁሉ ለአንተ በጎ ነገር ይሆንህ ዘንድ እኒህን ያማሩ ነገሮች ለኤርምያስና ከእርሱ ጋራ ላሉ እስራኤል ውሰድ፤ አምላክ ለመረጣቸው ወገኖች ይህን ደስታ ንገራቸው።