እግዚአብሔር ከወዳጄ ከኤርምያስ አፍ ቃሌን አልሰማችሁም ብሏልና ለባቢሎን አገዛዝ አሳልፎ ሰጣችሁ፤ ቃሌን የሰሙ ሰዎችን ግን ከባቢሎን አወጣቸዋለሁ፤ ከባቢሎንም ወጥተው በኢየሩሳሌም እንግዳ አይሆኑም።