ስለዚህ ነገር ጌታችን እንባችንን አይቶ አዘነልን፤ አስቀድሞ ለአባቶቻችን ለአብርሃምና ለይስሐቅ፥ ለያዕቆብም ያጸናውን ቃል ኪዳን ዐሰበ።