ቃሉንም አሰምቶ፥ “የሰማይና የምድር አምላክ፥ በሀገሩ ሁሉ ያሉ የጻድቃን ነፍሳት ዕረፍታቸው የሆንህ ጌታዬና አምላኬ ሆይ፥ አመሰግንሃለሁ፥” አለ።