አቤሜሌክንም እንዲህ አለው፥ “ልጄ፥ አንተ ደግ ሰው ነህ፤ ፈጣሪህ የዚህችን ከተማ ጥፋት ሊያሳይህ አልወደደምና አምላክ ለአንተ መረጋጋትን አምጥቶ አድኖሃል።