አንተ ግን ተማርከው ወደ ባቢሎን ሄዱ ትላለህ፤ በሕዝቡ ዘንድ ላሉ ለበሽተኞች እንሰጥ ዘንድ አባቴ ኤርምያስ እኔን እንደ ላከኝ ጥቂት በለስ ላመጣ ወደ አግሪጳስ ወይን ቦታ ሄድሁ።