አቤሜሌክም እንዲህ አለው፥ “ሰውን፥ ይልቁንም ሽማግሌውን ሰው ሊንቁት አይገባም እንጂ አንተ ሽማግሌ ሰው ባትሆን በሰደብሁህ ነበር፤ በአንተም በዘበትሁብህ ነበር፤ ያም ባይሆን አእምሮውን ያጣ ሽማግሌ ብዬ በሰደብሁህ ነበር።