ሽማግሌውም እንዲህ አለው፥ “አንተ ከዚች ከተማ አይደለህምን? ይህን ያህል ዘመን ኖረህ የእርሱን ነገር ትጠይቅ ዘንድ ኤርምያስን ዛሬ ማን ዐሰበው?