ያም ሽማግሌ፥ “ኢየሩሳሌም ናት” አለው፤ “ያገኘሁት ሰው የለምና የእግዚአብሔር ካህን ኤርምያስ ወዴት አለ? ሌዋዊው ባሮክና የከተማው ሕዝብ ሁሉስ ወዴት አሉ?” አለው፤