አንተም ኤርምያስ ወደ ባቢሎን ሀገር እስክትደርስ ድረስ ከሕዝቡ ጋራ ወደ ግብፅ ሂድ፤ ወደ ሀገራቸውም እስክመልሳቸው ድረስ ስታስተምራቸው ኑር።