እግዚአብሔር እውነተኛ ነውና፥ ፊት አይቶም አያዳላምና በእነርሱ ላይ ክፉ ያደርጉ ዘንድ የወደዱ ክፉውን ተቀበሉ፤ የሚፈሩትንና ጽድቅን የሚያደርጉትን ሁሉ ግን ነፍሶቻቸውን ይጠብቃል፤ ክብርንና ባለሟልነትንም ይሰጣቸዋል።