ታገሡ፤ እግዚአብሔር ከሚጠሏችሁ ሰዎች ለእናንተና ከእናንተም በኋላ ለልጆቻችሁና ለልጅ ልጆቻችሁ መጠጊያ ይሆናችሁ ዘንድ ከመጣባችሁ መከራ የተነሣ ልቡናችሁን አታሳዝኑ፤