“የወደደኝን እወደዋለሁ፤ ያከበረኝንም አከብረዋለሁ፤ ወደ እኔ የተመለሰውንም እጠብቀዋለሁ” ብሏልና እርሱን ተስፋ አድርጎ ያፈረ ሰው ማን ነው?